YaYa Tube
ዘና ለማለት ለቁም ነገር - ይሁኑልና ሰብስክራይበር !
ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ:: ከልብ እናመሰግናለን!
በተለያዩ ሃገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስለሃገራቸው ወቅታዊና አስተማሪ መረጃ ያቀርባል
ወደ ሃገራቸው ተመልሰው ስራ ለመጀመር ለሚያስቡ ወገኖች የምክር ድጋፍ ያደርጋል
ድጋፍ የሚሹ በጎዳና የሚኖሩ ወገኖቻችንን በማነጋገር ድጋፍ ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ያገናኛል
ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የተገኙ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ዝግጅቶችን ያቀርባል
ፍቅርና ሰላምን ያበረታታል ይሰብካል
ይህንን ሁሉ ተመልካች እና ሰብስክራይበሮቻችን በሆናችሁት የያቲዩብ ቤተሰቦች ድጋፍ ያከናውናል
Yaya Tube Love Peace delivers entertainment and educational videos mainly from Ethiopia and other countries. We promote love and peace; provide timely information about daily life and cover events in Ethiopia. The content includes Amharic interviews with homeless kids, safety related information and much more from Addis Ababa Ethiopia and elsewhere. We kindly invite viewers to subscribe and be part of the Yaya Tube Love Peace family.