ሰላም የተከበራችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች የምነቀዉን ማሳወቅ በጎነት ነዉነ እኔም ለልጆቸ ለቤተሰቤ ቤቴወስጥ ሰርቸ ደስ ያለንን የወደድነዉን ለነተ ሸር ማድርግ ወደድኩኝ እዲሁም በሂወት ዘመኔ ያገር ወስጥ እዲሁም ያገር ወጭ:: አይታችሁ ወይም ሰርታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ ኮመት አድርጉ እዲሁም እድሰራላችሁ እምትፈልጉት ካለ ለመስራት ዝግጅ ነኝ አመሰግነለዉ