AND TV
Ethiopian Music Networks is part of the አንድTunes record label, streaming and promotion services. We are the largest legal Ethiopian music streaming and promotion network. Here at the Ethiopian Music Networks channel you will find the latest videos, news and more about the artist and Ethiopian music industry. Our streaming services are also available on our Android and IOS phone apps available for free on the Google play and apple stores. Currently, we are working on developing platforms for new Ethiopian Movies and New Ethiopian dramas.
በመጀመሪያ እንኳን ወደ ዩቲዉብ ድህረ ገጻችን በሰላም መጣችሁ። ይህ ድህረ ገጽ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኔትዎርክ በመባል ይታዎቃል። ይህ ድህረ ገጽ ንብረትነቱ የአንድ ቲዉን አሳታሚ አከፋፋይ እና የማስታዎቂያ ድርጅት ሲሆን አላማዉም የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለመላው አለም ማስተዋዎቅና ለምንዎክላቸዉ አርቲስቶች ህጋዊ አስተማማኝ የሆን የገቢ መንገድ መፈለግ ነው። ይህንንም አላማ ከግብ ለማድረስ የተለያዩ ድህረ ገጾችን የሞባይል አፕልኬሽኖችን እና ሌሎች ተጨማሪ ዘመናዊ የሆኑ መንገዶችን እንጠቀማለን። የበለጠ ለመረዳት ወደ ዋናው ድህረ ገጻችን www.andtunes.com በመሄድ ሊረዱ ይችላሉ። ይህንን የተቀደሰ አላማ እዉን ለማድረግ የእርስዎን ትብብር እንሻለን። ሰብስክራይብ በማድረግ የሞባይል አፕልኬሽ በመጫን ይተባበሩን።