TibebTv
ይህ ቻናል የተቋቋመዉ በእማማ ቤት ሲትኮም ሰሪዎች ነዉ፡፡ የቲዩባችን ቤተሰብ ሲሆኑ የእማማ ቤት ሲትኮምን ጨምሮ ሌሎች አዳዲስ ኢትዮጲያዊነት ላይ የሚያጠነጥኑ አስቂኝ እና አስተማሪ የሆኑ ተከታታይ አስቂኝ የቴሌቪዥን ድራማዎች፤ ጭዉዉቶች፤ ቀልዶች ፤ ተረቶች እና እናተን ዘና እና ፈታ እያደረጉ የሚያስተምሩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ፡፡ ይህ ቻናል በተለይ የኢትዮጲያ ታሪኮች ባህሎች እና ወጎች ላይ እንዲሁም የልጅነት ግዜያችንን የሚያስታዉሱ ነገሮች ላይ ትኩረት ያደረጋል፡፡
This Chanel is created by your one and only YeEmama Bet Sitcom Crew’s. When you subscribe and become family you will get YeEmama Bet Sitcom, other new funny sitcoms, Religious movie Entertaining and educational sitcoms, Short funny Videos, Vines, Jokes, Ethiopian fairy tales and many more shows will be presented. This channel is mainly focus on Ethiopian history and historians, culture, amazing and cherished childhood memories.