Habesha Expat
Habesha Expat | ሐበሻ ኤክስፓት
ሐበሻ ኤክስፓት በመላው ዓለም ያለውን የሐበሻ ህብረተሰብ ተአማኒነት ያለው በውጪ ሐገር የሚኖረውን ህብረተሰብ በአዎንታዊ መልኩ ተጽእኖ የሚፈጥሩ ትኩስ ዜናዎችን ፤ የመዝናኛ ፕሮግራሞችንና ሙዚቃዎችን ለማድረስ ታስቦ የተዘጋጀ መድረክ ሲሆን ሐበሻ በዱባይ የተሰኘ ድረገጽና የሞባይል መተግበሪያ አዘጋጅተናል ፡፡
Habesha Expat is a media platform designed to deliver media contents for the expat community of the Ethiopian and Eritrean nations. We have launched the Beta version of Habesha Expat as "Habesha In Dubai" a website and mobile application designed to support Habesha business operators coming from across the world to UAE.