Tana Media
ሰላም ውድ ውድ እና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች የተወሰኑ መሻሻያዎች ተደርጎበት በዚህ ቻናል የተለያዩ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ ከተሞች ባሉበት እናስጎበኛለን፣ የተለያዩ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ ቅርሶች ይዳሰሱበታል፣ ስለ ቤተሰብ ፍቅር ስለ እውነተኛ ፍቅር ያላቸው ቤተስቦች ተጋብዘው ተሞክሮ የወሰድበታል፣ የተለያዩ በተለይ በስደት አለም ላሉ እህት ወንድሞች የሚሆኑ የተለያዩ የቢዝነስ ሀሳቦች ተሞክሮዎች ይቀርቡበታል፣በተለያዩ ከተሞች ያለው የእቃዎች ፣የቦታዎች እና የቤት ዋጋዎች ይዳሰሱበታል ፣አዳዲስ ፈጣን መረጃዎች የቴክኖሎጂም ሆነ ሌሎች ይጠቅማሉ የተባሉ ነገሮች ይቀርቡበታል እንዲሁም የተመልካች ጥያቄዎች ይዳሰሱበታል ብቻ እናተ የሰብስክራይብ እና የደዎል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን አድራሻ ይጠቀሙ:
Instagram:https://www.instagram.com/official_tana_tube/
FB:https:https://www.facebook.com/Habesha-Dream-447609882449634/?ref=settings
Whatsapp: https://chat.whatsapp.com/HnO23R8f95bC5uUyUk7Wxs
Telgaram: https://t.me/EthioIctTechnology
ላይ መከታተል ትችላላችሁ::